#ፋሲል_ከነማ ከታዳጊ ቡድኑ ወጣት ተጫዋች አሳድጏል::
በ2016 ዓ.ም ሲካሄድ በነበረው የሀ-20 ፕሪሚዩር ሊግ ውድድር ላይ ተሳታፊው የነበረው ወጣት ቡድናችን በጎንደር አፄ ፋሲለደስ ስታዲዩም ባደረገው የእርስ በእርስ ጨዋታ ላይ በመገኘት ወጣቶችን ያበረታቱት የክለባችን ዋና አሰልጣኝ ውበቱ አባተ በዓመቱ ውድድር በጥሩ ብቃት ሲንቀሳቀስ የነበረውን ታዳጊ ወጣት ተጫዋች ዳግም አወቀን ወደ ዋናው ቡድን እንዲቀላቀል ባደረጉለት ጥሪ መሰረት ወደአፄዎቹ የቡድን ስብስብ ተቀላቅሎ መደበኛ ልምምዱን በሀዋሳ ከተማ ጀምሯል::
ተጫዋች ዳግም አወቀ እንኳን ወደ ዋናው ቡድን ተቀላቀልክ እያልን ክለብህን በተሻለ ደረጃ የምታገለግልበት የስኬት ቆይታ እንዲሆንልህ እንመኛለን::
🇦🇹 #ፋሲል_ከነማ_ከክለብም_በላይ_ነው🇦🇹
@FASILSC

tg-me.com/FASILSC/18622
Create:
Last Update:

BY ፋሲል ከነማ /አፄዎቹ/ የኛ™
Share with your friend now:
tg-me.com/FASILSC/18622